ጣይቱ መጻሕፍት መደብር| የመጻሕፍት ዕቁብ - ጣይቱ መጻሕፍት መደብር Taytu Book Store
SUBTOTAL :

Follow Us

ጣይቱ መጻሕፍት መደብር| የመጻሕፍት ዕቁብ

ጣይቱ መጻሕፍት መደብር| የመጻሕፍት ዕቁብ

Short Description:

Product Description

 ትልልቅ መጽሃፍትን ለመግዛት አስበው ብሩ በዝቶ መግዛት 

እየፈለጉ የተውት መጽሃፍ የለም? 

የመጽሃፍ እቁብ  በመግባት ቢገዙትስ . . . . 

እቁቡን ለመግባት ለሚፈልጉ 2 አማራጮችን አቅርበናል

1ኛ በየሳምንቱ 100 ብር ይጣላል የሄ በየሳምንቱ ይወጣል ፡ በ2 ወር ከግማሽ ዙሩ ያልቃል ። ሲደርስወት የ1000 ብር የፈለጉትን መጽሃፍ ይወስዳሉ

2ኛ በየ2ሳምንቱ 100 ብር የሚጣል ሲሆን በየ2 ሳምንቱ ይወጣል ፡፡ በ5 ወር አንድ ዙር ያልቃል ፡ ሲደርስወት የፈለጉትን የ1000 ብር መጽሃፍ ይወስዳሉ።

ማንኛውንም መጽሃፍ በልዩ ቅናሽ መግዛት ይችላሉ

ክፍያውን ባሉበት በባንክ በመጨረስ ይችላሉ፡፡

ጣይቱ መጽሓፍት መደብር 

ሁሌም ከ20-50% ቅናሽ እናደርጋለን 


አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስተ ማርያም ሸዋ ዳቦ ፊትለፊት

📱+251929268877 

     +251915958597


0 Reviews:

Post Your Review